ብፁዓን አባቶች በድሬዳዋ አስተዳደር ለተደረገላቸው አቀባበል እና መስተንግዶ ምስጋናቸውን አቀረቡ ።
የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለማክበር የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እንዲሁም የቅዱስ…
የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለማክበር የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብፅዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የሚመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ብፁዓን አባቶች ቡድን ድሬዳዋ መግባታቸው ይታወቃል ። ብፁዓን አባቶች በድሬዳዋ አስተዳደር በነበራቸው ቆይታ የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች እና አባላቶች…
የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ጋር በመተባበር፣ የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የህይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ስራ ዛሬ በይፋ ጀምሯል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የወረርሽኙን ስርጭት ለመግታትና ራቅ ያሉ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለመታደግ በወሰደው የፈጣን ምላሽ እርምጃ፣ ዛሬ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዳሰነች ወረዳ በድሮን የታገዘ የክትባት ስርጭት በስኬት ተከናውኗል። የዳሰነች ወረዳ…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በአመት ሁለት ጊዜ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ያለ አንዳች የፀጥታ ችግር የትራፊክ አደጋ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁ ተገልፁዋል ። በአሉ በሰላም ተከብሮ መጠነቀቁን አስመልክቶ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መግራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው በዓሉ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ተከብሮ እንዲያልፍ ለማስቻል የምስራቅ…
አመታዊውን የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በርካታ ምእመናን በተገኙበት ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተከብሯል። የወረዳ 2 አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ምስራቅ በቀጠናው ካሉ ፖሊስ ጣቢያዎች ጋር በመቀናጀት እንዲሁም የእስልምና እምነት ተከታይ ከሆኑ እህት ወንድሞች ጋር በጋራ በመሆን ለበዓሉ ታዳሚዎች ማእድ ማጋራት እንደተከናወነ ጠቁመዋል። አቶ አቤል አያይዘውም ድሬዳዋ የአብሮነትና የፍቅር ከተማ መሆኗን ገልፀው፤…
Ayyaana Qullubbii Gabreelee sababeefachuun Hawaasni Muslimaa Mooraa Mana Amantaa Gabreelii fi Naannawa isaa Qulqulleessan. Ayyaanni Qullubbii Gabreelee kan nagaa fi jaalalaa akka ta’uuf yaadamee Hawaasni Muslimaa Mooraa Mana Amantaa Gabreelii fi Naannawa isaa Qulqulleessuu Hojiraawwachiisaa ol’aanaan Aanaa 02 Obbo Abeel Misraaq addeesaan. Hirmaatonni duula hojii qulqulinaa irratti hirmaatan yaada nuuf laataniin akka jedhanitti Dirreen Dhawaa…
የቅድስ ገብርኤል የንግስ በዓልን አስመልክቶ የወረዳ2 አስተዳደር የሙስሊሙ እህት ወንድሞች በሳባ ደብረ ሀይል ቅድስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በመገኘት የጽዳት ዘመቻ መርሃ ግብር አካሂደዋል። የቅድስ ገብርኤል የንግስ በዓልን በድምቀት ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር ለማድረግም አስተዳደርሩ በርካታ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን የገለጽት የወረዳ 2 አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ምስራቅ በወረዳው ከሚገኙ የጸጥታ አካል እንዲሁም የሙስሊም…
ልዑኩ ድሬዳዋ ከተማ የገባው በድሬዳዋ እየተገነባ የሚገኘውን የመስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ካንብ ግንባታን ለመጎብኘት እንዲሁም የሀረር ፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክትን የስራ ሂደት ለመመልከት መሆኑ ተገልጿል። ልኡኩ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መግራ እንዲሁም በአስተዳደሩ በሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን 20 ቤቶች ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስተላልፏል። በዚህም በርክክብ መርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ የድሬዳዋ አስተዳደር በ 2017 ዓ.ም የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኬኒያ ኤንባሲ ጋር በቅንጅት ለመስራት ካቀዳቸው ስራዎች መካከል አንዱ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…
Jiilli Ambaasaaddarootaa Ministeera hajaa Alaa Dr. Geediyoon Ximootiyoosin Durfamu Bulchiinsa Dirree Dhawaatti, Manneen Harka Qalleeyyii 20 hojii tola ooltummaa ji’oota Gannaatiin Baasii Qarshii Miiliyoona 20 Ministeerri Hajaa Alaa Imbaasii Keeniyaa Bulchinsaa Dirree Dhawaa waliin tahuun Aanaa Waahel Araddaa Jalloo Ballinaa Ganda Diddiimtuu Cirriitti ijaarsisan eeybifamuun furtuun fayyadamtootaaf kennameeti jira. Saganticharratti argamuun haasaa kan taasisan Ministeerri…
Muddee 19/2018 Kan Kabajamu Ayyaana Qullubbii Gabreel irratti hirmaachuuf Keessummoota gara magaalaa Dirree Dhawaa Dhufan Kabajamoo Kantibaa Kadiir Juhaar, Ajajaa Waliigala Poolisii Dirree Dhawaa Komishinar Alamuu Magaraa akkasumaas Hoggantoonni Bulchinsaa sadarkaan jiran waliin ta’uun Haara galfii seennaa Magaalaa Dirree Dhawaa “Gannat Mannaafashaa” jedhamuun beekamutti simannaa Baga Nagaan Dhuftanii taasisaniiti jiran. Sagantaa Simannaa Bulchiinsi Dirree Dhawaa,…